Tender Detail

Tender Details

  • Company የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058-1-78-04-46
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UNDP ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት የBajaj vehicle purchase ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2017

 

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UNDP ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት የBajaj vehicle purchase ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተልማት መምሪያ ቢሮ 2ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ማግኘት ይቻላሉ፡፡
  6. ስለ ስራው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ደ/ማ/ከ/አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ Bajaj vehicle purchase ስራ ተወዳዳሪዎች ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ዋጋ ለ90 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች እራሳቸው ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ታሽጎ 11፡30 ይከፈታል የመክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. በ JV (Joint Venture) የሚወዳደሩ Joint Venture የሚፈጥሩ ሁሉም ድርጅቶች ከላይ በስራው ለሚወዳደሩበት የስራ ዓይነት የተጠቀሰውን ፈቃድና ዝቅተኛ መስፈርቶችን ማሟላት የግድ ይሆናል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተልማት መምሪያ

Save Tender