ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Description |
|
Lot-1 |
Rent of different Machinery for Land Preparation Activities (Land Clearing, Ripping (Virgin land), Uprooting, 1st Plough, 2nd Plough and Harrowing) (PR- No.42680) |
|
Lot-2 |
40 pcs of Sugar Transporting Trailer wheel with tyre (Outer 285mm, Width -98mm & Bearing Size 6306) (PR-No. 42681) |
- ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ብር ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ፌንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
