Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Jan 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Machinery Spare Parts

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኝ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት የሚውል ሎት 1 የግሬደር ማሽን ጥገና ግዥ እና ሎት 2 የግሬደር ማሽን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልፅ  ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኝ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት የሚውል

  1. ሎት 1 የግሬደር ማሽን ጥገና ግዥ
  2. ሎት 2 የግሬደር ማሽን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሂደት ላይ እንዲሳተፉ የሚያገለግል የቫት ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 5,000 /አምስት ሺ ብር/ ሎት2 10,000 /አስር ሺ ብር/ ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የከፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነፃ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  8. የጨረታ ዋጋቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል በአንድ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

 

ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE
Procurement of Spare Parts

READ MORE