Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጎታች ሎቤድ እና ክሬንና ሎቤድ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/06/2017

ታህሳስ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ታትሞ የወጣው ማራዘሚያ እና

ተጨማሪ የግዥ ፍላጎትን ይመለከታል

 

ሎት 1 ከገላን ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ደብረ ማርቆስ ማከፋፈያ ጣቢያ ከደብረ ማርቆስ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ቃሊቲ ማከፋፈያ ጣቢያ፣ ከገላን ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ባህርዳር ማከፋፈያ ጣቢያ፤ ከሱሉልታ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ አዲስ አበባ ለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ ከንፋስ ስልክ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሰበታ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ፤ ከሰበታ ሁለት ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሱሉልታ ማከፋፈያ ጣቢያ እና ከሰበታ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ አዳማ ቁጥር ሁለት ማከፋፈያ ጣቢያ የተለያየ ክብደት ያላቸውን ፓወር ትራንስፎርመሮች ማድረስ እና ማውረድ የሚችል የክሬን እና ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፤

ሎት 2 ከሰበታ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ድሬድዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ፤ ከደሴ ከተማ 66 ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ኮምቦልቻ ቁጥር ሁለት ማከፋፈያ ጣቢያ፤ ከአዲስ አበባ ለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ አዲስ አበባ ቃሊቲ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ እና ከድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ አዲስ አበባ ቃሊቲ ማከፋፈያ ጣቢያ የተለያየ ክብደት ያላቸውን ፓወር ትራንስፎርመሮች ማድረስ እና ማውረድ የሚችል የጎታች ሎቤድ እና የክሬንና ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፤

 

ተ.ቁ

የአገልግሎት ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን በሲፒኦ

የተራዘመው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የተራዘመው የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

የጎታች ሎቤድ እና ክሬንና ሎቤድ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት

 

ሎት 01 (አንድ)

800.000 ብር

ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00

 

ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:15

 

ሎት 2 (ሁለት)

350.000 ብር

 

  • ተጫራቾች ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በስልክ ቁጥር 011-5 58 19 16 /011-558 17 25 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

Save Tender