Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት
  • Address መቐለ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0342-400809
  • Website
  • Deadline07 Jan 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office And Home Furniture

በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/N.REGION/TSO 001/2017

 

በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

በቁጥር

  የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

  Executive Table

በቁጥር

1

2

  Executive Chair mesh

“    “

5

3

  Coffee Table

“    “

5

4

  Managerial Table

“    “

4

5

  Medium back mesh guest chair

“    “

22

 

  1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የተሰማራ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ዮቴክ ህንፃ /ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዥ ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ (CPO) ብር 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺህ/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  4. አድራሻ ፡- መቐለ ከተማ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ቢሮ አጠገብ አጠገብ ዮቴክ ህንፃ ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዥ ቢሮ ቁጥር 02
  5. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል :: የመክፈቻ ቀኑ ብሄራዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0342-400809 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ  ኤሌክትሪክ  ሃይል  የሰሜን  ሪጅን  ትራ/ሰብ/ኦፕ ጽ/ቤት 

መቐለ

Save Tender