Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት
  • Address ከሴኤምሲ ወደ ሰሚት በሚወስደዉ መንገድ፣ ከአጆራ ክሊኒክ አጠገብ ሸንኮር ሌግዥሪ አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911348753
  • Website
  • Deadline28 Dec 2024, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው:: ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት መኪና/ኖች ክሁለቱ አንዱን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት


የግዢ  ጨረታ

 

ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው:: ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት መኪና/ኖች ክሁለቱ አንዱን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-

1ኛ/ ፒካፕ ደብል ጋቢና

  • የምርት ዘመኑ ከ2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ
  • ያገለገለ ነገር ግን ከ 50 ሺ ኪሎ ሚትር በላይ ያልተነዳ
  • ማንዋል ትራንስሚሽን (አድሚን የሌለዉ)
  • ሕጋዊና የተሟላ ዶክመንት ያለዉ
  • ዳሽቦርዱና መቆጣጠሪያዉ ሙሉ በሙሉ የሚሰራ
  • በምርመራ (በፍተሻ) ማለፍ የሚችል
  • ግጭትና ግልብጥ የሌለዉ
  • ቀለም ያልደረበ
  • በአጠቃላይ እጅግ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ወይም

2ኛ/ ሐርድ ቶፕ ላንድክሩዘር ባለ 5 በር

  • የምርት ዘመኑ 2014 እና ከዚያ በላይ
  • ያገለገለ ነገር ግን ከ120 ሺ ኪሎሜትር በላይ ያልተነዳ
  • ሕጋዊና የተሟላ ዶክመንት ያለዉ
  • ዳሽቦርዱና መቆጣጠሪያዉ ሙሉ በሙሉ የሚሰራ
  • ግጭትና ግልብጥ የሌለዉ
  • ቀለም ያልደረበ
  • በምርመራ (በፍተሻ) ማለፍ የሚችል
  • በአጠቃላይ እጅግ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ
  • ብዛት 1

ስለሆነም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ከላይ የተጠቀሱትን መኪኖች ለማቅረብ የሚችል የዘመኑን ግብር የከፈለ ማንኛዉም የመኪና አስመጪና ሻጭ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት (calendar days) በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ባለዉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቮሎፕ በማድረግ መሳተፍ የሚችል መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ በተዘጋበት ቀጣይ ባለዉ የሥራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በተገኙበት ተከፍቶ አሸናፊዉ የሚለይ መሆኑን እናሳዉቃለን:: ድርጅቱ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ ሮሂ ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት ጽ/ቤት

ከሴኤምሲ ወደ ሰሚት በሚወስደዉ መንገድ፣ ከአጆራ ክሊኒክ አጠገብ ሸንኮር

ሌግዥሪ አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ላይ

ለበለጠ መረጃ በ 0911348753/0911632053 ላይ ይደዉሉ::

Save Tender