Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Coffee Sport Club (የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ)
  • Address ቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51 28 25
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አገልግሎት የሰጠ መለስተኛ የሕዝብ መጫኛ አውቶቡስ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Coffee Sport Club (የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ)


    ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ    

 

  • የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አገልግሎት የሰጠ መለስተኛ የሕዝብ መጫኛ አውቶቡስ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል በመሆኑም፡-
  • ተጫራቾች ስለ ተሸከርካሪው አሻሻጥ የተዘጋጀውን ዝርዝር ስነድ ቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ወይም በክለቡ ጊዜያዊ ጽ/ቤት በመሄድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ::
  • ተጫራቾች ተሸከርካሪውን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ወይም በክለቡ ጊዜያዊ ፅ/ቤት በመገኘት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ተሸከርካሪ የመነሻ ዋጋውን 25 % (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ተጫራቾቹ በጨረታው ከተሸነፈ በማስያዥያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል::
  • ጨረታው ታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በገዙበት ቢሮ ህጋዊ ወኪሎቻቸው ወይም ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል::
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ሙሉ ክፍያውን በ 3 ቀናት ውስጥ በመክፈል ተሸከርካሪውን ማንሳት ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሳ ለ10 ቀናት በየቀኑ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ የማቆሚያ ቦታ ኪራይ የምናስከፍል ሲሆን በ 10 ቀን ውስጥ ካላነሳ ግን ያስያዘው ገንዘብ በቅጣት መልክ ለክለቡ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል::
  • ለጨረታ በቀረበው ተሽከርካሪ ላይ የሚፈለግ የስም ማዛወሪያ እና ልዩልዩ ወጭዎች ካሉ በጨረታ አሸናፊው የሚከፈሉ ይሆናሉ::
  • ክለቡ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::
  • የተሸከርካሪውን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ተሽከርካሪው በሚገኝበት ጀሞ የክለቡ የተጫዋቾች መኖሪያ ካምፕ የጨረታ ሰነዱን በመያዝ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 51 28 25 / 0911 98 26 95 በሥራ ሰዓት በመደወል መጠየቅ  ይችላሉ::

 

ኢትዮጵያ  ቡና  ስፖርት  ክለብ

 

Save Tender