Tender Detail

Tender Details

  • Company Church of God Inchrist Mennonite Inc. (ቸርች ኦፍ ጋድ ኢንከራይስት ሜኖናይት)
  • Address ሾላ ገበያ አካባቢ ሱመያ መስጊድ አጠገብ ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ የቤተክርስቲያን ቢሮ ቁጥር 302 እና 303 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 307804
  • Website
  • Deadline04 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ቤተክርስቲያናችን ቸርች ኦፍ ጎድ ኢንክራይስት ሜኖናይት አንድ ኒሳን ፓትሮል ሞዴል TUTSLEFY61MKABK-ED የሆነ ተሽከርካሪ ከዚህ በታች በተገለፀው ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::

Church of God Inchrist Mennonite Inc. (ቸርች ኦፍ ጋድ ኢንከራይስት ሜኖናይት)


ቸርች  ኦፍ  ጋድ  ኢንከራይስት  ሜኖናይት

Church of God Inchrist Mennonite Inc.

 

የተሽከርካሪ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ቤተክርስቲያናችን ቸርች ኦፍ ጎድ ኢንክራይስት ሜኖናይት አንድ ኒሳን ፓትሮል ሞዴል TUTSLEFY61MKABK-ED የሆነ ተሽከርካሪ ከዚህ በታች በተገለፀው ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::

  1. የተሽከርካሪው ሁኔታ
  • ኒሳን ፓትሮል 2007 ስሪት
  • በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ
  • የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ የተከፈለበት
  • የመስክ ተሽከርካሪ የሞተር ጉልበቱ 4169 ሲሲ
  1. የቤተክርስቲያን አድራሻ
  • ተሽከርካሪውን ሾላ ገበያ አካባቢ ሱመያ መስጊድ አጠገብ ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ የቤተክርስቲያን ቢሮ ቁጥር 302 እና 303 ከ21/04/2017 ዓ.ም እስከ 26/04/2017 ዓ.ም ድረስ በስራ ቀንና በስራ ሰዓት (ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት) በአካል ቀርቦ በመመልከት እና የጨረታ መመሪያውን መውሰድ ይቻላል::
  1. ተጨማሪ መረጃ
  • ስለ ተሽከርካሪው እና አሻሻጡ በተጨማሪ መረጃ የሚያስፈልግ ከሆነ

በስልክ ቁጥር

  • 0911 307804 አቶ ሽመልስ አያሌው
  • 0968 436470 ሚ/ር ሌይን
  • 0975 562780 ሚ/ር ዊሊያም

በመደወል ማነጋገር ይቻላል::

Save Tender