Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline25 Dec 2024, 11:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድን በጨረታ ቁጥር 967 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)


የኢትዮጵያ  መንግሥት  የግምጃ  ቤት  ሰነድ

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

    1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ቁጥር 967
    2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 15,985,385,000
    3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡት ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ነው፡፡
    4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

1,118,977,000

  ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 91 ቀን

2,078,100,000

  መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 182 ቀን

3,996,346,000

  ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 364 ቀን

8,791,962,000

  ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም

 

    1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
    2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
    3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
    4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5:30 ሰዓት ነው፡፡
    5. የጨረታ ውጤት ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
    6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው::
    7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ  ብሔራዊ  ባንክ

Save Tender