ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን TOYOTA RUSH MODEL 2022 Engine type 1.5 L 4-Cylinder gasoline 16-Valve DOCH, Dual, WT-1 transmission type Electronically controlled 4-speed Automatic እና 4WD Pickup Double Cabin, Diesel Engine 4 Cycle, Diesel (TOYOTA) መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩኒየን ኃላ/የተ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን
- TOYOTA RUSH MODEL 2022 Engine type 1.5 L 4-Cylinder gasoline 16-Valve DOCH, Dual, WT-1 transmission type Electronically controlled 4-speed Automatic
- 4WD Pickup Double Cabin, Diesel Engine 4 Cycle, Diesel (TOYOTA) መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
- ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ : ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ሀንጻ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ መግዛት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡-
ለሰነድ ገዢ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
- ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና 30.000 (ሰላሳ ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ከፋይናንሺያል ኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት
- የጨረታው የፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ17ኛ ቀን ሲሆን 17ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡00 ይከፈታል።
- የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺያል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
- የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
- ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈጻጸም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩንየኑ መረዳት ይቻላል።
አድራሻ ፡- ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን
ስልክ ቁጥር ፡- 0913449164/0911366258/0953804201
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩኒየን ኃላ/የተ
