ደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠ.ቁ ኢት 4-21646 ሞዴል KUN25L-PRMDHV ሻንሲ ቁጥር MROF22G590538617 አገልግሎት የሚውል አጠቃላይ የሞተር ዕድሳት የጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
South West Ethiopia Roads Authority (የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 01/2017
ደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠ.ቁ ኢት 4-21646 ሞዴል KUN25L-PRMDHV ሻንሲ ቁጥር MROF22G590538617 አገልግሎት የሚውል አጠቃላይ የሞተር ዕድሳት የጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ያላቸው ግዢዎች የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆናቸው የምዝገባ ማስረጃ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሚመለከተው የመንግስት አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የግ/ን/አስ ኬዝ ቲም ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ሰላሳ /30/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ነው፡፡
- አቅራቢዎች ጨረታውን አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ብር 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ ወይም በባንክ ዋስትና ወይም በግዥ መመሪያው መሠረት አቅራቢው በፈለገው በአንዱ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ዋስትና መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው:: ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይቻላል፡፡
የፖስታ ሳጥን ቁጥር ፡- 404
የስልክ ቁጥር፡- 046-13-15-008/0923690085
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ግ/ን/አስ/ ኬዝ ቲም
