Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 0919 14 35 61
  • Website
  • Deadline31 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ LAPTOP COMPUTER AND MOBAIL በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ LAPTOP COMPUTER AND MOBAIL በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት :-

* ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ LAPTOP COMPUTER MOBAIL

  1. በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፤
  2. ለሚገዙት እቃዎች ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ተጨራቾች ለመወዳደር የሚፈልጉ ከሆነ ሠነዱን ለመግዛት የማይመለስ 300 ( ሦስት መቶ ብር ) በማስያዝ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በቅድሚያ በጥሬ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) የሚጫረቱበትን ዋጋ ብር 2% በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ድርጅት በጨረታው ሰነድ የመጀመሪያ ምርመራ ላይ ውድቅ ይደረጋል።
  5. ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒውን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 (በአሥር) የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ::
  6. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ11ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት በሚገኘው የመስተዳድር የግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል ።
  7. በተወዳዳሪዎች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር  0919 14 35 61 እና 0475511553 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡

 

የጋምቤላ  ሕዝቦች  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግሥት  ፕሬዝዳንት  ጽ/ቤት

 

Save Tender