Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሀላባ ቁሊቶ ከተማ : ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465560063
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የጨረታ ቁጥር ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ 02/2017 በማ/ኢ/ክ/መ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2017 በከተማ አስተዳደር በጀት የኮሪደር ልማት ግንባታ ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጨረታ ቁጥር ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ 02/2017 በማ/ኢ/ክ/መ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2017 በከተማ አስተዳደር በጀት የኮሪደር ልማት ግንባታ ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ የሆነ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ንግድ ፈቃዳቸውን በ2017 ዓ/ም ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ዝርዝር መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ::
  • በዘርፉ ልምድ ያላቸውና የስራ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
  • የስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ደረጃ 1 የሆኑ እንዲሁም GCC-1 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 1 የሆኑ ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የስራ መስክ ላይ የተሳተፉ እና ልምድ ያላቸው፣
  • በዚህም መሰረት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት
  • በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመቅረብ የሥራ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመወዳደሪያ የቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል ሁለት ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ሰነድ የያዘ አንድ ኦርጂናል ሁለት ኮፒ በእናት ኤንቨሎፕ በማድረግ በሰም በማሸግ ፖስታው አናት ላይ ህጋዊ ማህተም ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  • እያንዳንዱ ተጫራች ሙሉ አድራሻውን በግልጽ በሚታይ ሁኔታ በኤንቨሎፕ አናት ላይ መጻፍ ይኖርበታል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የ200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) የኢትዮጵያ ብር ሲ.ፒ.አ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  • ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም የስራ ቀን ካሰሆነ በቀጣይ ቀን ይከፈታል ::
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ቢያስፈልጋቸው በስልከ ቁጥር 0465560063/ 0465560853 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አሠሪው መሥሪያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  መንግስት  በሀላባ  ዞን  የሀላባ  ቁሊቶ  ከተማ  አስተዳደር ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender