በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ ሲቪል የግንባታ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
የጨረታ ማስታወቂያ
በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ ሲቪል የግንባታ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ለሁሉም በጨረታ ሰነዱ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ ንብረቶች በብር 20% በCPO በማስያዝ በጨረታ እንዲሣተፉ ይጋብዛል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በስራ ሰዓት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ሠነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋውንዴሽኑ የመሰብሰቢያ አደራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በቀረበው ቅፅ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸ CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
ከቄራ ወደ ሜክሲኮ በሚወስደው መንገድ ላንድማርክ ሆስፒታል ጎን
ስልክ ቁጥር ፡- 011 557 28 61
አዲስ አበባ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
