Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤኒሻንጉልጉምዝ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582630106
  • Website
  • Deadline01 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቤት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ቋሚ እቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቤት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ቋሚ እቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፡-

  1. በሚወዳደርበት ዘርፍ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው፡፡
  2. በ2016 የግብር ዘመን የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የንግድ ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ፖሊ ካምፓስ ከሚገኘው ባ/ዳር ከተማ ገ/ኢ/ ትብብር መምሪያ ግዥ/ን/አስ/የስራ ሂደት ውስጥ ውስጥ ለአንድ ምድብ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለጽ/መሳሪያዎች አላቂ ዕቃዎች ብር 6,000፣ ለደንብ ልብስ ብር 2,000፣ ለስፖርት ትጥቅ አልባሳት ብር 3,000፣ ለተሽከርካሪ ጎማዎች ብር 4,000፣ ቋሚ ዕቃዎች ብር 1000 እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ብር 4,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በጥሬ ገንዘብ በአድራሻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ ባ/ዳር ከተማ ሲሆን አሸናፊው ዕቃውን በታዘዘበት ቦታ የማቅረብ ግዴታ አለበት::
  6. ለአሸናፊ ድርጅት ከፍያ የሚፈጸ በተሰጠው የግዥ ትእዛዝ መሰረት ንብረቱን በባህር ዳር ከተማ ለመ/ቤታችን ግዥ ኦፊሰር ሲያስረክቡ ነው።
  7. ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ስራ አምስት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውልና በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በተገለጸው መ/ቤት አዳራሽ ውስጥ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው የግዥውን ምድብ በመግለጽ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው አንድ ዋና ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለጸላቸው ተገለጸላቸው በስምንተኛው የስራ ቀን ውል በመያዝ ባሸነፉት ዋጋ ላይ አስር በመቶ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ዳ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0582630106 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል።

 

በቤ/ጉ/ክ/ መንግስት  በመተከል  ዞን  የዳንጉር  ወረዳ  ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender