በወላይታ ዞን መምህራን ማህበር አገልግሎት የሚሰጡና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን መምህራን ማኅበር
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
በወላይታ ዞን መምህራን ማህበር አገልግሎት የሚሰጡና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዕቃዎች ዝርዝር፣
ማህበሩ ያገለገለ ሊፋን ሞተር ሣይክል ብዛት 1 እና TVS (ቲቪኤስ) ሞተር ሣይክል ብዛት 1 በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሞተር ሣይክል አንድ መቶ ብር በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ25/4/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ላይ ይከፈታል። ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በሥራ ሰዓት መጥቶ ማየት ይቻላል፡፡
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ወላይታ ሶዶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት የወላይታ ዞን መም/ማህበር ጽ/ቤት ግቢ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0913 52 94 82/09 16 27 53 55/09 13 39 74 85/046 55 12 243
የወላይታ ዞን መምህራን ማኅበር
