Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467710211
  • Website
  • Deadline31 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መሥሪያቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መሥሪያቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • ቲን ነምበር ያለው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግሥት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና 40,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0467710211 ደደውሉ

ማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  የሥልጤ  ዞን  የወራቤ  ከተማ  አስተዳደር  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender