Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0222230323
  • Website
  • Deadline29 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት


የግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ  የጨረታ  ቁጥር

001/2017

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

1. የጽህፈት መሣሪያዎች

2. ቋሚ እቃዎች

3. እንደ ቋሚ እቃ የሚቆጠሩ እንደ እስቴፕለር መምቻ ፣ ወዘተ

4. ህትመት እንደ ፋይል ፎልደር፣ የመሣሰሉትን

5. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

6. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች

ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነበር እንዲሁም ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆኑ ጨረታዎች የቫት ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታው ሰነድ ከምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሣወቅን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ሰአት መሆኑን እየገለጽን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ 0222230323/0054/0429 ደውለው ይጠይቁ

 

የምንጃር  ሸንኮራ  ወረዳ  ፍ/ቤት

አረርቲ

Save Tender