በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መኪና ጎማ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ህትመትና የሕክምና መሣሪያ ግዥ ለመግዛት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መኪና ጎማ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ህትመትና የሕክምና መሣሪያ ግዥ ለመግዛት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የተለያዩ መኪና ጎማ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመትና የህክምና መሣሪያ ግዥ፣
- ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጅቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቹ ስምና ፊርማ አድራሻ በግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሰም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት እቃዎች በተወሰነው ጊዜና ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ -
- የሚገዙት እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል።
- ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው እቃዎች ቫት ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግብዣ መልክ በመውሰድ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ ሥራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ።
- የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ 3፡00 ሰአት ድረስ በግብዣ ገዝተው በዛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ተጫራቾች ባሉበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተዳር ደጋፊ የሥራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦርጅናል የመወዳደሪያ ሀሳብ ዶክመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ አድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታው መከፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን መክፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 033-666-00-21/22/ ደውለው ይጠይቁ፡፡
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ
