Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-50-04
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline18 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

ከተማ

ወረዳ

የቤት ቁጥር

ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት ካሜ

ቤቱ የሚሰጠው አገልግሎት

ቀን

ሰዓት

1

ቶሎሳ ወርቁ ዱሜሳ

አባ ገዳ

ገዛሐኝ ወርቁ ዱሜሳ

መቂ

02

 

12/02/M-06

200

መኖሪያ ቤት

1,026,304.24

10/05/2017 ዓ.ም

ጠዋት  ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

 

 

 

 

 

 

 

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  1. በጨረታው እለት ጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ጨረታው የሚካሄደው አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቱት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ፡፡
  3. በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው፡ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
  6. ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ለሚመለከተው መንግስታዊ ማረጋገጫ ይጽፋል። ገዢው በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል ታስቦ የሚከፍል ይሆናል፡፡
  7. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት (ባንኩ በሚያመቸው ፕሮግራም) መሰረት መሰረት መገኘት ይችላል፡፡
  8. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡
  9. ባንኩ የተሸለ መንገድ ካገኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተከበረ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ሶሬታ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 በመቅረብ ማነጋገር ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ

Save Tender