Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Jan 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የወንዝ አሸዋ ሲልከ ኮንቴንት ከ6% በታች የሆነ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


F.D.R.E MINISTRY OF DEFENSE

DEFENCE CONSTRUCTION ENTERPRIES

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር DCE/SC/131/2017

 

የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የወንዝ አሸዋ ሲልክ ኮንቴንት ከ6% በታች የሆነ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ አቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ብር ሲሆን CPO ወይም በባንክ Bid Guarantee መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫረቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀከት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10 0118121352

 

የመከላከያ  ኮንስትራክሽን  ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender