የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግምጃ ቤት ሰነድን በጨረታ ቁጥር 966 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
- ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 966
- ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 15.985,385,000
- ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ታህሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም
- የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ 28 ቀን |
1,118,977,000 |
ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም |
|
የ 91 ቀን |
2,078,100,000 |
መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም |
|
የ 182 ቀን |
3,996,346,000 |
ሰኔ 04 ቀን 2017 ዓ.ም |
|
የ 364 ቀን |
8,791,962,000 |
ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም |
- የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
- የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5:30 ሰዓት፡፡
- የጨረታ ውጤት ታህሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
- ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው::
- ለተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬከቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
