Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 9:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

የሀዋሳ ከተማ አስ/ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ስር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ በርካታ ስራዎችን ቀበሌን ከቀበሌ ጋር የሚያገናኙ የመንገድ ሥራዎችን በሀዌላ ቱላ ቀበሌያት በካፒታል በጀት ለማሰራት በ2017 በጀት አመት ግዥ ባቀዱት መሠረት አስፈላጊ የሆኑት ማሽነሮችን ለመከራየት እና ሰሌከት ማቴሪያል ለመንገዱ ሥራ ሥምሪት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስ/ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ስር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ በርካታ ስራዎችን ቀበሌን ከቀበሌ ጋር የሚያገናኙ የመንገድ ሥራዎችን በሀዌላ ቱላ ቀበሌያት በካፒታል በጀት ለማሰራት በ2017 በጀት አመት ግዥ ባቀዱት መሠረት አስፈላጊ የሆኑት ማሽነሮችን ለመከራየት እና ሰሌክት ማቴሪያል ለመንገዱ ሥራ ሥምሪት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ፡-

1) ሰሴክት  ማቴሪያል  አምርቶ  ያስጭናል ፤ ሎት /ምድብ  01/2017

2) የመንገድ  ሥራ  የሚሰሩ  ማሽነሪዎች ፤  ሎት /ምድብ  02/2017፤

* ግሬደር  በቁጥር  01  ለ150  ሰዓት  ሥራ፤

* ሮለር / ኮምፓክተር  በቁጥር  01  ለ100  ሰዓት፤

* ገልባጭ  መኪና  ባለ 16  ሜ3  በቁጥር  04  ለ200  ሰዓት፤

ከዚህ  በታች  የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች  የሚያሟሉ  አቅራቢዎች  መወዳደር  ይችላሉ ፡-

  1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የ2017 የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  3. የእቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት/ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 10 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በ16ተኛው ቀን በ3፡15 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በ3፡45 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር-046-2-12-13-34

 

የሀዋሳ  ከተማ  አስተዳደር  ፋይናንስና /ኢኮ/ል/መምሪያ

Save Tender