Tender Detail

Tender Details

  • Company Wachemo University (የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 465551910
  • Websitehttps://wcu.edu.et/
  • Deadline18 Dec 2024, 12:44 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በጀት ዓመቱ ለዩኒቨርስቲው ሠራተኞች ስርቪስ የሚውል መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Wachemo University (የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ)


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በጀት ዓመቱ ለዩኒቨርስቲው ሠራተኞች ስርቪስ የሚውል መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም  በጨረታው  መሳተፍ  የምትፈልጉ  ተጫራቾች  ከጨረታው  ሰነድ  ጋር ፡-

  • የዘመኑን የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የግብር ከፋይነት መለየ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው::
  • በኤጀንሲው ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ወይም እንድትመዘገቡ ሥልጣን ከተሰጠው አካል የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ።
  • ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የመኪና አይነት በስሙ የተመዘገበ ወይም ሕጋዊ ውክልና ያለው ኦርጅናል ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • ደረጃ አንድ የሆነ ሞዴል 2012 እና በላይ የሆነ ማቅረብ የሚችሉ/ለአውቶብስ እና ሚኒባስ
  • የታደሰ ሙሉ የኢንሹራንስ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፤

ሎት ቁጥር

የግዥ ዓይነት /የመኪና ኪራይ/

የጨረታ ማስከበሪያ

ሰነዱ ግዥ

ጨረታው የሚቆይበት ቀን፣ ወር፣ ዓ.ም፣ ሰዓት

ብር

ሣ

ብር

ሣ

የሚታሸግበት

የሚከፈትበት

 

ሎት 6

አውቶቡስ ባለ 62 ወንበር

300,000

00

200

00

 

9/4/2017 ዓ.ም 8፡00

 

9/4/2017 ዓ.ም 8፡30

ሚኒባስ ባለ 14 ወንበር

100,000

00

200

00

ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ውል/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ በመቅረብ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000021178342 ገቢ ያደረጉትን የባንክ ደረሰኝ በመያዝ ወይም በዩኒቨርሲቲ ፋይናንስ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾቹ የሚያቀርበው የጨረታውን ነጠላ ዋጋ ከነቫቱ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆነ የቀረበው ዋጋ ከነቫቱ እንደቀረበ ተደርጎው ይወሰዳል፣ እንዲሁም ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1 (አንድ) አርጅናልና 2 (ሁለት) ኮፒ በማድረግ ግዥና ውል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 9/4/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዕለቱ 8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንከ ጋራንቲ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  3. የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ፣ ወይም በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፤
  4. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች በውል ውስጥ የተካተቱትን ህጎች ማክበር አለበት፣
  6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ

Save Tender