የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1 Portable axle scale maintenance service ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ.16/2017
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1 Portable axle scale maintenance service ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ( ስልሳ ቀናት)
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/04/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 11/04/2017 ከቀኑ 9:30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
