Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline31 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለሥራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የተሸከርካሪዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


የጨረታ  ማስታወቂያ

ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለሥራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የተሸከርካሪዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት በድርጅቱ 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የፋይናንሽያልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒአ) ማስያዝ አለባቸው፡፡ ጨረታው በ22/4/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለጹ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡

የፋይናንሺያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ሰነድ ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ተ.ቁ

የተሽከርካሪ አይነት

ብዛት

1

አይሱዙ ፒክአፕ

1

2

ቢሾፍቱ ስቴሽን ዋገን

1

3

ኒሳን ሚኒባስ

1

4

ቶዮታ ሚኒባስ

1

5

ፓጃሮ ሚስቲቡሺ

1

6

ሃዩንዳይ አክሰንት

1

7

ቶዮታ ኮሮላ

1

 

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

አዲስ አበባ

 

ብርሃንና  ሰላም  ማተሚያ  ድርጅት

Save Tender