Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Regional Health Bureau (የኦሮሚያ ጤና ቢሮ)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-3-690-979
  • Websitehttps://www.orhb.gov.et/index.php/en/
  • Deadline22 Dec 2024, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Supplies And Services

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Oromia Regional Health Bureau (የኦሮሚያ ጤና ቢሮ)


ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2016

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤

  1. የቢሮአችን አድራሻ አዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ የኦሮሚያ ቢሮዎች ግቢ ውስጥ ጤና ቢሮ የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ በስተቀኝ በኩል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን 3ኛ ፎቅ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ብቻ ነው።
  3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ድረስ በጤና ቢሮ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡45 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ መነሻ ዋጋ 10% /አስር ከመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ CPO በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

CPO ለማሠራት

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ

Oromia Health Berou

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፡- 0921379120/0911142393

አብደላ ጊሻ/ፍቃዱ ቡልቲ/ፊንፊኔ

 

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ

Save Tender