Tender Detail

Tender Details

  • Company ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ/.
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ/. አድራሻ ማ/ጎንደር አዘዞ አየር ማረፊያ ክፍለ ከተማ የሆነው ለሠራተኞቹ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ ከሕጋዊ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ/.


በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ/. አድራሻ ማ/ጎንደር አዘዞ አየር ማረፊያ ክፍለ ከተማ የሆነው ለሠራተኞቹ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ ከሕጋዊ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. COASTER SPECIFICATIONS

Engine type

6 cylinder diesel, in-line, 12-valve DOHC

Transmission type

      1. Speed manual

Displacement

4,164.00 cc

Bore X stroke

94.0x100.00 mm

Compression ratio

22.4:1

Maximum output

131 HP@3,800 RPM

Maximum torque

285 Nm@2,200 RPM

Carrying capacity

30

 

  1. 2023 Toyota Hilux Revo Double Cab min 2.4L Diesel 4 WD M/T Specifications  

Engine type

2GD-FTV (High)

Fuel type

Diesel

Emissions

Euro 4

Output (hp/rpm)

110 (150)/3400 (kw/rpm

Orque (kg.m/rpm):

400/1600-2000 (Nm/rpm)

Transmission:

6-Speed Manual

Drive Type

4WD

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡-
  2. ሕጋዊ ደረሰኝ እና ማህተም ያለው ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል
  3. ተጫራቾች የጨረታ 2% በCPO ማስያዝ ሲኖርባቸው አሸናፊ ላልሆኑ ተጫራች ወዲያውኑ አስይዘውት የነበረው CPO ይመለስላቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን ከዩኒየን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው የሚቆየው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ፀሐይ  ሁለገብ  የገበሬዎች  ኅብረት  ሥራ  ማህበራት  ዩኒየን  ኃ/የተ/.

Save Tender