Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-77-92
  • Website
  • Deadline13 Dec 2024, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት -1/ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ዴስክ ቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ፣ ካሜራና መጠረዣ

ሎት -2 / ሞተር ሳይክል (125 CC እና 110 CC

ሎት -3/ የፅዳት ዕቃዎች

ሎት -3/ እስቴሽነሪ

በዚህ  መሠረት  ተወዳዳሪዎች  ከዚህ  በታች  የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች  በማሟላት  መወዳደር  ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. በገቢዎች ሚኒስቴር የምዝገባ ሠርተፍኬት የታከስ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 209 በመምጣት የማይመለስ 100 / አንድ መቶ ብር / በመክፈል ሰነዱን መግዛት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱንም በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት 16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በዚህ ዕለት ከሠዓት በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕላንና ልማት ቢሮ በግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ ዳይሬከቶሬት ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉን በጽሑፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ በውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 0.05 ለጽሕፈት መሳሪያ 20% ለኤሌክትሮኒክስ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ቼክ/ ማስያዝና ከፕላንና ልማት ቢሮ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡
  7. ውሉን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይፈርም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- በሲዳማ  ብ/ክ/መ/ ፕላንና  ልማት  ቢሮ  ግዥ  ፋይናንስ  ዳይሬክቶሬት

ስልክ  ቁጥር:- 046-212-77-92

 

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ

ሀዋሳ

Save Tender