የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በ7 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (02/001-006/2017)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በ7 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት ቁጥር |
የሚገዛው እቃ/አገልግሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
ሎት 1 |
የባልትና ጥራጥሬ ምግብ |
50,000.00 СРО |
|
ሎት 2 |
የተለያዩ የፅዳት እቃዎች |
50,000.00 СРО |
|
ሎት 3 |
ደንብ ልብስና የህፃናት አልበሳት |
50,000.00 СРО |
|
ሎት 4 |
የጽህፈትና ሌሎች አላቂ የቢሮ እቃዎች |
20,000.00 СРО |
|
ሎት 5 |
የቢሮ ኮፒ፤ ኮምፒውተር፤ ፕሪንተር እድሳትና ጥገና አገልግሎት |
10,000.00 CPO |
|
ሎት 6 |
የሆቴል መስተንግዶ ባለ አምስት /5/ ኮኮብ |
20,000.00 СРО |
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና የፋይናንስ መሪያዎች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000009650559 በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ከቢሮው ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ብቻ ሞልተው እና አሽገው ኤንቨሎፕላይ ኦርጂናልና ኮፒ ብለው በመለየት የግዥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
- የሎት 8 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ብቻ ሞልተው እና አሽገው በሁለት ኤንቨሎፕ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ብለው በመለየት እና ኦሪጅናልና ኮፒ በመለየት የጨረታ ሰነዱ ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሎት 2፣ 3፣ 4፣6 ናሙና ማቅረብ አለባቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ነው
ማሳሰቢያ ፡-
የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
አድራሻ ፡- አ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ ቢሮ ደጃች ውቤ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ የስድስት ኪሎ /ፈረንሳይ ታከሲ መጫኛ ጋር ህንጻ 1888 ላይ 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር ፡- 0942129492/0947951760
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
