Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Dec 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለበየዳ ወረዳ ቆላማና መስኖ አካባቢ ጽ/ቤት ለበያ እና ለጃንበለው ቀበሌ የመስኖ ዊር እና የካናል ማራዘም የግንባታ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት በሴፍቲኔት ፕሮግራም ካፒታል በጀት ለግንባታ የሚውል የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በየዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለበየዳ ወረዳ ቆላማና መስኖ አካባቢ ጽ/ቤት ለበያ እና ለጃንበለው ቀበሌ የመስኖ ዊር እና የካናል ማራዘም የግንባታ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት በሴፍቲኔት ፕሮግራም ካፒታል በጀት ለግንባታ የሚውል የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በየዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ  የሚከተሉትን  መስፈርቶች  የሚያሟሉ  ተጫራቾች  መወዳደር  የሚችሉ  መሆኑን  ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. የግዥ መጠኑ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ ከ1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚገዙትን አቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በመ/ቤቱ መሂ1ማስያዝ የሚችል እና አሸናፊ ከሆነ በኋላ ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በመ/ቤቱ መሂ1ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  7. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ውል የሚወስደው በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/ አስ/ቡድን እና ፍትህ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  8. አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ድምር መሆኑን የተረዳ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከ18/3/2017 ዓ.ም እስከ 17/4/2017 ዓ.ም በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  9. የጨረታ ሳጥኑ በ18/4/2017 ዓ.ም በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት እና የሚታሸግበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ/ካላንደር ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሣጥኑ ይከፈታል።
  10. የጨረታ አሸናፊው እቃውን በበየዳ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ማስረከብ የሚችል እና ማውረጃ እና መጫኛ በተጫራቹ መሸፈን የሚችል መሆን አለበት፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱን በተሰጠው ዝርዝር መሠረት ስርዝ ድልዝ በሌለው መሙላት የሚችል።
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በተጫራቾች መመሪያ ወይም

በስልከ ቁጥር፡- 09 18 35 22 28 / 09 18 30 56 58 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender