በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት
2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1. የመኪና እና ሞተር ሳይክል ሰርቪስ ጥገና
በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ካራ ቆሬ የሚገኘው ህንፃ ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚኖርባቸው፡-
-
-
- የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያስገቡት ዋጋ 1.5 % በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ሲፒኦ ማስያዝ አይጠበቅባቸውም በምትኩ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ለቫት ተጠቃሚዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ኮፒና ዋና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች በሰነድ ውስጥ በተመለከተዉ የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል አለባቸው፡፡
- መኪና እና ሞተር ሳይክል ሰርቪስና ጥገና የሚሠራው አሸናፊው የሆነው ድርጅት ቦታ ድረስ ይሆናል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ 03/ ፋ/ፅ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
- የጨረታው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች (በጨረታው) የተሸነፉ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል፡፡ ጽ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የሚቀየሩ እቃዎች ላይ እንደ አስፈላጊነቱ የምናቀርብ ይሆናል፡፡
-
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0118 330804 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ካራ ቆሬ ሩታ ከግራር 200 ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት
