በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የእንስሳት መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Debrezeite Agricultural Research Center (የደብረዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2017
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የእንስሳት መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት-1 እንስሳት መና
በዚህ መሠረት ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ከደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
-
-
- ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ጨረታ ለመካፈል የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ በአቅራቢነት ዌብ ሳይት የተመዘገቡበት ኮፒ እና ለተጫረቱበት ዕቃ ናሙና በማቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዕከሉ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ) በሲፒኦ ወይም በተመሳሳይ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ሳጥኑ ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ማዕከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር 0114339472
የደብረዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል
