ኤን ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኤን ኤን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ኤን ኤን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር PUR 001/2017
ኤን ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የጨርቃ ጨርቅ ማቅለሚያ ዳይስታፍ ቀለሞች
- የተለያዩ ኬሚካሎች
- የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች
- የተለያዩ አክሰሰሪዎች እና የምርት ማሸጊያዎች
በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ማንኛውም በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናቶች የጨረታውን ሰነድ ፋብሪካው ቅጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 01 በመምጣት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ገዝታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን። ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾእ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 2% ሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የኬሚካልና ቀለማት ናሙና ማቅረብ የሚችል፤ ሆኖ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
ስ.ቁ፡- 0944335314 ፤ 0116679030/84 ይጠቀሙ
