Tender Detail

Tender Details

  • Company Alemayehu Ketema General Contractor (አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ)
  • Address ከጃክሮስ ወደ ጎሮ አደባባይ በሚወስደው መንገድ የረር በር አካባቢ ሌቃ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910-86-35-29
  • Website
  • Deadline30 Nov 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ከባድ መኪና እና ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ፈልጓል።

Alemayehu Ketema General Contractor (አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ)


የጨረታ ማስታወቂያ

   አለማየሁ ከተማ የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ   

አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ከባድ መኪና እና ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ፈልጓል። በመሆኑም ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር እና የተለያዩ መስፈርቶች መሠረት ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

ፕሮጀክት

 

ቦታ

 

የመሳሪያዎች አይነት

ገልባጭ መኪና

የውሃ ቦቴ መኪና

ቀላል መኪና /ፒካአፕ/

ሚክሰር ትራክ

ዶዘር

ቼን ኤክስካቫተር

ሎደር

ባለጎማ ኤክስካቫተር

አራብሳ አይ-ሲቲ ፓርክ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ

8

1

1

-

-

2

-

-

አጣጥ ማዞሪያ-ጉንቸሬ ጌጃ ቆሴ ሌራ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ጉራጌ ዞን፣ ኢትዮጵያ

13

2

4

1

-

1

1

1

ጨል-ጨል ግድብ ፕሮጀክት

ምስራቅ ባሌ ዞን፣ ኢትዮጵያ

6

-

2

-

-

1

-

-

ኤዶ-ሴሮፍታ ዋርቃ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ምስራቅ አርሲ ዞን፣ ኢትዮጵያ

6

1

1

1

1

1

1

1

ጎባ በርበሬ-ደሎመና አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ባሌ ዞን ፣ ኢትዮጵያ

5

4

4

1

-

-

3

-

ሮቤ ከተማ ውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ባሌ ዞን ኢትዮጵያ

-

-

-

1

-

-

-

1

 

38

8

12

4

1

5

5

3

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

  • አመልካቾች ከላይ ለተዘረዘሩት ፐሮጀክቶች የሚያቀርቧቸው መኪኖች ስሪት ፣ ሞዴል እንዲሁም የተሰራበትን ዘመን የሚገልፅ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ለእያንዳንዱ ፕሮጀክቶች የሚያቀርቡትን መኪኖች ብዛትና የኪራይ ዋጋ (ተ.እ.ታን ሳይጨምር) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • አመልካቾች የ2017 ዓ.ም ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ፣ የተ.እታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ፣ 3ኛ ወገን እና ሌሎች መረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ማስረጃ ጋር አያይዞ ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጃክሮስ ወደ ጎሮ አደባባይ በሚወስደው መንገድ የረር በር አካባቢ ሌቃ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ መሳሪያዎች አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፤

አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት

ስ.ቁ 0910-86-35-29

ፋክስ 0116-47-78-15

Save Tender