Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Pipe Factory PLC (ኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፡ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-395-911
  • Website
  • Deadline03 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Industry And Factory

ድርጅታችን የኦሮሚያ ታይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Oromia Pipe Factory PLC (ኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ የተ/የግ/ማህበር)


 

በድጋሚ  የወጣ  ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  OPF/2024/003/17

ድርጅታችን የኦሮሚያ ታይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች)

  1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE PE100 Black)
  2. ፒቪሲ ሬዴዚን (PVC RESIN)
  3. ካልስየም ካርቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)
  4. ስታበላይዘር (Stabilizer)
  5. ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች  ማሟላት  ያለባቸው  ግዴታዎች፡

  1. ህጋዊና በ2016 ዓ.ም. የታደሰ የጫኝና አውራጅነት ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፤
  3. አንዱን ኩንታል የሚያወርዱበትንና የሚደረድሩበትን ዋጋ ምንም ስርዝ ድልዝ የሌለውና በኮምፒዩተር የተጻፈ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ጥሬ ዕቃዎቹን በሚያወርዱበትና በሚደረድሩበት ወቅት አንዳይፈስና እንዳይባክን ሙሉ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ፤
  5. በቂ የሰው ሀይል ማቅረብ የሚችሉ በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግብዓቶች) የምታወርዱበትና የምትደረድሩበትን ዋጋ በታሸጋ ኤንቬሎፕ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ጨረታው ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ባይገኙም ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሌሎች ተጫራቾች በተገኙበት ተከፈቶ የሚታይ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ፣ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 011-4-395-911/011-4-395828

 

ኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ የተ/የግ/ማህበር

Save Tender