Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jan 2023, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

    የጨረታ  ቁጥር  ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/009/2017

ተቋማችን የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

አሽከርካሪውን ጨምሮ 7 (ሰባት) ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ

500,000.00

ታክሳስ 04 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ታክሳስ 04 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

2

15 ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ

500,000.00

ታክሳስ 08 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ታክሳስ 08 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

3

አሽከርካሪውን ጨምሮ 5 (አምስት) ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ

100,000.00

ታክሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ታክሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈሉበት የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት እያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
  3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-126-66-05/011-156-01-48
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY” በሚል መሆን ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender