Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በአብክመ የአሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ስር በሚገኘው ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪ ፤ የጽዳት እቃ ፤ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ ቋሚ እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስና ቁሳቁሶች እና የመኪና ዕቃ መለዋጫ እና የውሃ እቃዎች እና የፋብሪካ ውጤቶች ለመግዛት እና ለመንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከከሚሴ ጉላ ፅጌ መገንጠያ - ጅሮታ ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት ዶዘርና ግሬደር መኪና ስላስፈለገን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልፈጋል፡፡

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም፡-

  1. በዘርሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት (Tin No) አብረው ማያያዝ የሚችሉና
  3. ከ200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከአሮ/ብ/ዞ/ደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 3:30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 3:40 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ሆኖም የመከፈቻው ዕለት በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለሞሉት ለጠቅላላ የጨረታ መጠን ላይ 1%/ፐርሰንት/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ የተጫራቾችን መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁ. 033-554-1794 መደወልና መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊዎች ያሸነፋትን እቃ ደዋ ጨፋ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጨረታ አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ካስገቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሙሉ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ጽ/ቤቱ

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት

Save Tender