Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት
  • Address ጋምቤላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 04755110284
  • Website
  • Deadline02 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር ፣ ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት


የጨረታ ማስታወቂያ

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር ፣ ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፤

  1. የ2017 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የ2017 ዓ/ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የ2016 ዓ/ም ውዝፍ ግብር ነፃ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ግንባታውን የሚያከናውኑበትን ዋጋ ዋናውንና ኮፒ ሁለት /2/ እና ካምፓኒ ፕሮፋይል ዋናውንና ኮፒ ሁለት /2/ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ይከፈታል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 04-75-511-02-84/047551-20-02 ይጠቀሙ፡፡

 

የጋም/ህ/ብ/ክ/ መንግስት ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት

Save Tender

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ግዥ

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/06/2019 ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግል ታብሌቶችን ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE