Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0475561060
  • Website
  • Deadline07 Dec 2024, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

ደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌከትሮኒከሶችና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶችና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

         ሎት - 1 የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች

         ሎት - 2 የተለያዩ ፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

  1. ዕቃዎች በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
  3. የታክስ ከፋይነት/TIN/ የተመዘገቡና እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ለጨረታ ·ማስከበሪያ እያንዳንዱ ሎት 10,000.00 /አስር ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው ፤
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር በኢንስቲትዩቱ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክትሬት መግዛት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች ሠነዱን ቀኑ ሲደርስ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፤
  7. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወሊሎች በተገኙበት ይከፈታል ። ቀኑ የስራ ቀናት ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል እንዲሁም የተጫራቾች ወይም ወኪሎች ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም ፤
  8. ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት በራሳቸው ማጓጓዣ በኢንስትቲዩቱ ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው ፤
  9. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0475561060 ወይም 0926429283 ስልክ ሊረዱ ይችላሉ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት

Save Tender