Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian News Agency (የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት)
  • Address ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ ሲሄዱ ሾላ መስቀለኛ መንገዱ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911729907
  • Website
  • Deadline05 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ነባሩ ህንፃ B+G+2 በውስጡ የሚገኙ አሎሚኔም ፖርቲሸኖች ከነመስታወቱ፣ የብረት በሮች፣ መስኮቶች ከነመስታወቱ፣ የእንጨት በሮች ከነመቃናቸው እና የመስኮቶች ግሪል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian News Agency (የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት)


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ነባሩ ህንፃ B+G+2 በውስጡ የሚገኙ አሎሚኔም ፖርቲሸኖች ከነመስታወቱ፣ የብረት በሮች፣ መስኮቶች ከነመስታወቱ፣ የእንጨት በሮች ከነመቃናቸው እና የመስኮቶች ግሪል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም  በጨረታው  ለመሳተፍ  የምትፈልጉ  ተጫራቾች

  1. ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የሚገዙበትን አሉሚኔም ፓርቲሽኖች ከነመስታወቱ፣ የብረት በሮች፣ መስኮቶች ከነመስታወቱ፣ የእንጨት በሮች ከነመቃናቸው እና የመስኮቶች ግሪል የእያንዳንዱ በመለየት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  3. አሸናፊ መሆንዎን ከተገለፀልዎ እለት ጀምሮ በሁለት ቀን ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርብዎታል ፡፡
  4. ተወዳዳሪዎች በሌላው ተወዳዳሪ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች የሚገዙበትን ዋጋ ከነቫቱ ሞልተው በፖስታ በማሸግ የሞሉበትን ዋጋና በፖስታው ላይ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በማያሻማ ሁኔታ አሟልቶ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  7. የጨረታ ውል ማስከበሪያ 15% ማስያዝ ይኖርቦታል፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት ቢዝነስ ልማት ቢሮ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ ።
  9. ጨረታው ኅዳር 26/2017ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
  10. ድርጅቱ ሌላ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0911729907 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

አድራሻ ፡- ከፒያሳ  ወደ  አዲሱ  ገበያ  ሲሄዱ  ሾላ  መስቀለኛ  መንገዱ  ላይ  ይገኛል፡፡

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE