Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች መቀመጫ ደስክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን።


  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች መቀመጫ ደስክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን።

  1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ ወረቀት
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ክፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት በቢሮው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን

ስልክ ፡- (+251) 47 551 1477)

የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ

Save Tender