Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline13 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Engineering Service

ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services For National Alchol and Liquor Factory As-Built Drawing Preparation and Expansion Design at Sebeta Branch የህንፃ ንድፍ ካርታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

  የጨረታ  ቁጥር  035/2017 ዓ.ም

ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services For National Alchol and Liquor Factory As-Built Drawing Preparation and Expansion Design at Sebeta Branch የህንፃ ንድፍ ካርታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም  ተጫራቾች ፡-

  1. የታደሰ ፈቃድና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  2. የማይመለስ ቫትን አካቶ ብር 700.00 /ሰባት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት።
  4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ታኅሣሥ 4/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡10 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

  1. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ስልክ 011 369 0563 ፋክስ 011 369 0563

 

ብሔራዊ  አልኮልና  አረቄ  ፋብሪካ

Save Tender