Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0949159755
  • Website
  • Deadline02 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Stationery Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገዛቸውን ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

001/2017

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገዛቸውን ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፤

  • በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ፣
  • የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው /TIN NO/
  • በአቅራቢነት የተመዘገቡ ፤
  • አሸናፊ ድርጅት መከፈል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 2% ይከፍላል፡፡
  • አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበርያ ያሸነፈበትን ገንዘብ ልከ 10% ያስይዛል፡፡

➢ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን ከወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በማይመለስ ብር 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ ::

  • ዋጋ አቅራቢ ተወዳዳሪዎች የዕቃ ዓይነቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ለብቻውን እንዲሁም ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ሁሉንም በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ በባንክ በተረጋገጠ 20,000 ብር በፈደልም (ሃያ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን፤ /CPO/ ለብቻው ታሽጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበዉ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡

ማሳሰቢያ ፤ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ

0949159755/0932194807

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት

ወናጎ

Save Tender