Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111542102
  • Website
  • Deadline22 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ለማስወገድና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቶች ተጋብዟል ::

በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

     የጨረታ  ቁጥር  002/5017

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ለማስወገድና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቶች ተጋብዟል ::

ስለሆነም  በጨረታው  ለመሳተፍ ፡-

  1. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር /100/ አንድ መቶ ብር ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል ፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው !
  • በዘርፉ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ
  • በወቅቱ የመንግስት ገቢ ግብር መከፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናችውን ማረጋገጫ
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ
  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ዋጋቸውን በመሙላት እና በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ ፡፡
  2. የጨረታ አከፋፈት ጨረታው በወጣበት 5ኛው ቀን ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ/ፋ/ግ/ን/ አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡

የሚወገዱ እቃዎች ዝርዝር ያረጁ

ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ........................................ ብር 3,000

  1. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ ፡- እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ

ስልክ ቁጥር:-  0111542102

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  ት/ቢሮ  በጉለሌ  ክ/ከተማ  ትም/ መምሪያ  የእንጦጦ  አምባ  አጠቃላይ  2ኛ ደረጃ  ት/ቤት

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE