ድርጅታችን ሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ ለሚያስገነባው 2B+G+15 ቅይጥ ህንፃ ግንባታ ከታች በሰንጠረዥ በቀረበው መልኩ የአልሙኒየም በሮች እና መስኮቶች ገጠማ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ሀገረሰብ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
የአልሙኒየም በሮች እና መስኮቶች ገጠማ ስራ
ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ ለሚያስገነባው 2B+G+15 ቅይጥ ህንፃ ግንባታ ከታች በሰንጠረዥ በቀረበው መልኩ የአልሙኒየም በሮች እና መስኮቶች ገጠማ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ስራውን ለመስራት ህጋዊ ፍቃድ (የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የገቢዎች ክሊራንስ) እና አቅሙ ያለው ድርጅት የጨረታ ሰነዱን ሪቼ አካባቢ ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል መውሰድ ይችላል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሚቆጠሩ ተከታታይ አስር ቀናት ውስጥ መመለስ ይኖርበታል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
|
ተ.ቁ |
የስራ አይነት እና ስፋት |
ለመወዳደር የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች |
|
1 |
1130 ካሬ የአልሙኒየም በር እና መስኮት ገጠማ ስራ |
|
አድራሻ፡- ከጨርቆስ ወደ ሪቼ በሚያስወጣው መንገድ ከማንዴላ የርቀት ትምህርት ዝቅ ብሎ ወረዳ 10 ጋር ሳይደርስ ዞዊ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ 0930 60 11 61 ፤ 0114 70 13 60
ሀገረሰብ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
