Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል - በጀት ለወረዳ የትምህር ጽ/ቤት ለህዝብ ምክር ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ እና የኢንተርፕራይዞች ማምረቻና መሸጫ ሸድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

1) ሎት አንድ የትምህር ጽ/ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ

2) ሎት ሁለት የህዝብ ምክር ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ

3) ሎት ሶስት የኢንተርፕራይዞች ማምረቻና መሸጫ ሸድ ግንባታ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል - በጀት ለወረዳ የትምህር ጽ/ቤት ለህዝብ ምክር ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ እና የኢንተርፕራይዞች ማምረቻና መሸጫ ሸድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንዲትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ/የከፈለች፣
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው ያላት፣
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፣
  6. የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፣
  7. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፣
  8. የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፣
  9. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችል/የምትችል፤
  10. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይኖርበታል::
  11. ተጫራቾች ከላይ ከ1-10 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ስዓት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ20ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ20ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፣ ሎት ሁለት ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ20ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ በ20ኛው ቀን 8፡30 ይከፈታል፡፡ ሎት ሶስት ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ20ኛው ቀን 9፡30 ታሽጎ በ20ኛው ቀን 10፡00 ይከፈታል፡፡ 20ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፣

ማሳሰቢያ፡-

- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

- ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥራችን 0916767044 ወይም 0910409544 ወይም 0926318704 ይደውሉ፡፡

 

የመሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ላሃ

Save Tender