በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በም ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በም ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት:-
- የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት:-
- የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት:-
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፡-
- የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 /አምስት ሺህ ብር /ሲፒኦ ከሕጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችል፡፡
* ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመኤ/ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሰነዱን በመውሰድ ከላይ ከተዘረዘሩ መስፈርቶች ጋር አያይዘው በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በም/ ኦሞ/ዞን/በመኤ/ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ወሎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፡- 0923039528/0916562420/0934594571 ላይ ይደውሉ፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን
የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
