Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለደሳ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላይብረሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ  ጊዜ  የወጣ  ሀገር  አቀፍ  ግልፅ  ጨረታ

ማስታወቂያ  መለያ  ቁጥር GGWW/003/2017

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለደሳ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላይብረሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበርተመዘጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
  3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 100000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በገ/ጉ/ወ/ወ/ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶከመንት

ሀ/ ለቴከኒካል ዶክመንት አንድ አርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት

ለ/ ለፋይናንሻል ዶከመንት አንድ አርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ) ተከታታይ ቀናት መሀልአምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

  1. የጨረታው ሰነድ በ2ıኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ፡-

  1. በአፈፃፀም ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።
  2. ተጫራቾች ተጫርተው ከሻነፉ በኋላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
  4. በወረዳው ውስጥ አንድም ፕሮጀከት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች ከአሸነፉ በኋላ ቅድመ ክፍያ ሳይጠይቁ ስራውን መስራት የሚችሉ መሆን ።

ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360631/146 ይደውሉ

 

የገደባኖ  ጉታዘር  ወለኔ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender