Tender Detail

Tender Details

  • Company ጅማ ዩኒቨርስቲ
  • Address , Phone: 251471123895
  • Website
  • Deadline24 Nov 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የጅማ ዩኒቨርሲቲ Lot-28 Procurement of 150 KVA Canopy Generator እና Lot 27 Procurement of Laptop Computer በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ስርዓት በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ጅማ ዩኒቨርስቲ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር :-JU-NCB-G-0034-2017-BID

እና - JU-NCB-G-0034-2017-BID

የጅማ ዩኒቨርሲቲ Lot-28 Procurement of 150 KVA Canopy Generator እና Lot 27 Procurement of Laptop Computer በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ስርዓት በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ስርዓት ድረገጽ www.egp.ppa.gov.et ላይ በመመዝገብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ማስታወቂያ የማግኘት እና ጨረታውን በሲስተሙ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተሙ ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተሙ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተሙ በመመዝገብና የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓቱ በሲስተሙ ላይ በተጠቀሰው መሠረት መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚከናወን የጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጫራቾች በሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስልክ አድራሻ በመደወል መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0471123895

 

ጅማ  ዩኒቨርሲቲ

Save Tender